"የፈጠርኩት በኮምፒዩተር የግዕዝ ፊደል መፃፊያ ከ500 በላይ ፊደላት ያሉት፤ለሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሚያገለግሉ ናቸው"ዶ/ር አበራ ሞላ14:17GeezEdit Keyboard. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.33MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አበራ ሞላ የግዕዝኤዲት-ኢትዮዎርድ ፈጠራ ባለቤት ናቸው። እንደምን የግዕዝ ፊደልን ከእጅ ፅሑፍና ታይፕራተር ወደ ኮምፒዩተር ትየባ ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር እንደበቁ ይናገራሉ።አንኳሮችየግዕዝ ፊደል ከእጅ ፅሑፍና ታይፕራይተር ወደ ኮምፒዩተርየፊደል ስየማና አጠራርየፈጠራ ባለቤትነት መብትተጨማሪ ያድምጡ"አማርኛ የዳበረ፣ያቀራረበንና ያኮራን ቋንቋ ነው"ዶ/ር አበራ ሞላShareLatest podcast episodesየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመት