ዶ/ር አነጋግረኝ ጋሻው - የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ዘንድሮ በደብረታቦር ኢየሱስ ተራራ ስለተከበረው የደብረ ታቦር በዓል አከባበርን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የደብረ ታቦር ኢየሱስና የእሥራኤሉ ታቦር ተራራዎች አንድነትና ግንኙነት
- የደብረ ታቦር በዓል ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ይዘት
- የኮሮናቫይረስ ተፅዕኖ በደብረ ታቦር በዓል አከባበር
Share

Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች



