“በእኛ አመኔታ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ሁኔታ አልተፈጠረም፤ በትግራይ ያለው ሁኔታ አንዱ ተጨባጭ ማስረጃ ነው።” - ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

Dr Aregawi Berhe (C) Source: Courtesy of PD
ዶ/ር አረጋዊ በርሄ - የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፤ ስለምን ከትብብር ወደ ፓርቲ እንደተለወጠ፣ የምርጫውን መሰናዶና ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው የአዲሱ ፓርቲያቸውን አተያይ ያንጸባርቃሉ።
Share