ዶ/ር አሸናፊ ጎሳዬ - የኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ ዋና ጸሐፊ፤ መድረኩ ከማርች 12 – 19, 2022 ለማከናወን ለወጠነው ጉባኤ ብሔራዊ ምክክርን አጀንዳው ለማድረግ ለምን እንደወሰነ ያስረዳሉ። በመስኩ ጥናት ያካሔዱ ምሁራንም የምርምር ሥራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛሉ።
አንኳሮች
- የአገራዊ ምክክር አስፈላጊነት
- የባለ ድርሻ አካላት ተሳትፎ
- የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሚና
Share






