Dr Asrat Asedeweyn, President of the University of Gondar. Credit: A.Atsedeweyn"የዩኒቨርሲቲ ትምህርትን በአማርኛ ቋንቋ ለማድረግ የምንችልበት ጊዜ ላይ ነን ብዬ አላምነም፤ ወደፊት ግን ወደ እዚያ እንደምናመራ ምንም ጥርጥር የለኝም" ያሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን፤ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላቀ ደረጃ ላይ መድረስ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ስለነበራቸውና ስላላቸው የጎላ ሚና ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
"የዩኒቨርሲቲ ትምህርትን በአማርኛ ቋንቋ ለማድረግ የምንችልበት ጊዜ ላይ ነን ብዬ አላምነም፤ ወደፊት ግን ወደ እዚያ እንደምናመራ ምንም ጥርጥር የለኝም" ያሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን፤ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላቀ ደረጃ ላይ መድረስ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ስለነበራቸውና ስላላቸው የጎላ ሚና ይናገራሉ።
አንኳሮች
- አገር አቀፍ የትምህርት ጥራት ደረጃ ውድቀት፣ ክለሳና የትግበራ ጅማሮ
- የአማርኛ ቋንቋን ለዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያነት የመጠቀም ፋይዳ
- ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላቀ ውጤት የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሚና