Dr Asrat Asedeweyn, President of the University of Gondar. Credit: PD and A.Atsedeweyn."ትምህርት ሚኒስቴር በቂ ነውም ባይባል በአገራዊ አንድነት፣ ሥነ ምግባርና ታሪክ ዘርፍ የጎላ ለውጥ እያሳየነው" የሚሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን፤ ሰሞኑን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2015 አገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ካስፈተናቸው 2919 ተማሪዎቹ ውስጥ 2703 ወይም 92.6% በማሳለፍ ከመላ አገሪቱ እንደምን የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻለና የሥርዓተ ትምህርት ማሻሻያ ትግበራ ፕሮግራም ሂደትን አንስተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
"ትምህርት ሚኒስቴር በቂ ነውም ባይባል በአገራዊ አንድነት፣ ሥነ ምግባርና ታሪክ ዘርፍ የጎላ ለውጥ እያሳየነው" የሚሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን፤ ሰሞኑን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2015 አገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ካስፈተናቸው 2919 ተማሪዎቹ ውስጥ 2703 ወይም 92.6% በማሳለፍ ከመላ አገሪቱ እንደምን የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻለና የሥርዓተ ትምህርት ማሻሻያ ትግበራ ፕሮግራም ሂደትን አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
- የከፍተኛ ተቋማት ትምህርት ጥራት ደረጃ
- የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በተማሪዎችና በትምህርት ተቋማት የትምህርት አሰጣጥ ላይ ያሳደሩት አሉታዊ ተፅዕኖዎች