Dr Asrat Atsedeweyn, President of the University of Gondar. Credit: A.Atsedeweyn / GoUየጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አፀደወይን "ምርጥ የምርምር ዩኒቨርሲቲ መሆንና ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲነት መብቃት የዩኒቨርሲቲያችን ርዕይ ነው" ይላሉ። የዩኒቨርሲቲውን 70ኛ፤ የአጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል ፋይዳና ታሪካዊ ምልከታ አንስተው ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አፀደወይን "ምርጥ የምርምር ዩኒቨርሲቲ መሆንና ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲነት መብቃት የዩኒቨርሲቲያችን ርዕይ ነው" ይላሉ። የዩኒቨርሲቲውን 70ኛ፤ የአጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል ፋይዳና ታሪካዊ ምልከታ አንስተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የድርጊት መርሃ ግብሮች
- ተግዳሮቶችና ስኬቶች
- የባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያን የቀድሞ ተማሪዎችና መምህራን አስተዋፅዖዎች
- የ70ኛ እና 100ኛ ዝክረ መታሰቢያ መፅሐፍ መሰናዶ
- የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ሳምንት
- የጎንደር ቀን
- የልዩ አበርክቶ ዕውቅናና ሽልማት
- መልዕክትና ምስጋና