“የንጉሥ ሚካኤል የግብር አዳራሽ “አይጠየፍ” የተባለው የንጉሡ ሹመኞች፣ ካህናት፣ ድሆችና የአካል ጉዳተኞች ሁሉ ግብር ይበሉበት ስለነበር ነው” ዶ/ር አሰፋ ባልቻ15:03Ayteyefe Hall (L) and Dr Assefa Balcha (R). Source: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.65MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ናቸው። በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCulture ላይ ለኅትመት ስላበቁት “Historic Ayteyefe Hall: An Imposing Artchitectural Piece in Dessie, Ethiopia” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች የአይጠየፍ አዳራሽ ግንባታ ሂደትስያሜየግብር አዳራሹ ግልጋሎትShareLatest podcast episodesየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም