የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "A Historical interrogation on 'Buda related' Ailments in Wallo" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- በቡዳ የመያዝ ምልክቶች
- ቡዳና አውራ ጣት
- ማርከሻ
- ቡዳን ቡዳ አይበላውም
Share






