ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የወሎ ዘርፈ ብዙ አርአያ በዝሃነትን እንደምን ለተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በአብነት ቀርጾ አገራዊነት ማላበስ እንደሚቻል የጥናትና የኑሮ ተሞክሯቸውን አጣቅሰው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የወሎ ታሪካዊ ዝንቅነት መነሻዎች
- በዝሃነት በአንድነት፤ አንድነት በበዝሃነት
- ምክረ ሃሳቦች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Dr Assefa Balcha. Source: AB Negewo
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

