“የዕምቦጭ አረምን ከ85 እስከ 90 ፐርሰንት ከጣና ሐይቅ ወደ ዳር ማስወጣት ተችሏል” - ዶ/ር አያሌው ወንዴ13:01Lake Tana. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.65MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አያሌው ወንዴ - የጣና ሐይቅና የሌሎች ውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የጣናን ሕልውና ስለፈተነው የዕንቦጭ አረም ምንጠራ ሂደትና ተደቅነው ስላሉ ስጋቶች ያነሳሉ። “በጣና ሐይቅ ላይ የተነጠፈውን አረም ከቦታ ወደ ቦታ እንዳይዘዋወር ማድረግ ተችሏል። ይህ ማለት ግን ከሐይቁ ዳር አከማቸነው እንጂ አረሙ ሙሉ ለሙሉ ተወግዷል ማለት አይደለም። የአረሙ ክምችት ተጓጉዞ እንዲርቅ ለማድረግ የገንዘብ ችግር አለብን ” ይላሉ።አንኳሮች የዕንቦጭ አረምን የማስወገድ ጥረቶችና ስኬቶችዕንቦጭን በክረምት የመከላከል ተግዳሮትለጣና ትድግና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodesየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም