ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛOther ways to listen "ከአገራችን ያመጣናቸው ችግሮች እያለያዩን በኅብረት ድምፃችንን ማሰማት ባለመቻላችን የዘረኝነት ተጠቂዎችና ከአውስትራሊያ ተጠቃሚዎች ሳንሆን ቀርተናል" ዶ/ር ብርሃን አህመድPlay15:15ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛOther ways to listen Dr Berhan Ahmed. Source: UOM/AhmedGet the SBS Radio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (13.03MB)Published 9 June 2022 at 8:06amBy Kassahun Seboqa NegewoSource: SBS ዶ/ር ብርሃን አሕመድ የAfricause የወጣቶችና ማሕበረሰብ አገልግሎቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ የድርጅቱን ሚናና አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።Published 9 June 2022 at 8:06amBy Kassahun Seboqa NegewoSource: SBSአንኳሮች Advertisementየወጣቶችና ማኅበረሰብ አገልግሎቶችየአፍሪካውያን ወጣቶች የፖሊስ ሠራዊት ውስጥ የመቀላቀል ፋይዳዎችምክረ ሃሳብShareLatest podcast episodes"በኢትዮጵያ የኃይል ስልጣን ሽግግር ምክንያቶች የተውሶ ሕጎች፣ ወታደራዊ ተቋምን የተመረኮዘ አመራርና ሙስና ናቸው" ዶ/ር ዮሃንስ ካሣሁንጠ/ሚ አንቶኒ አልባኒዚ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሪሰን ምስጢራዊ ሚኒስትራዊ ኃላፊነት ነበራቸው የተባለውን አስመልክቶ የሕግ ምክር ጠየቁየሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳት ደኅንነት የሚጠበቀው እንደምን ነው?"የንባብ ልምድ ለሌለው ሕዝባችን የመጽሐፍ ኤግዚቪሽን እንደ ደመራ በዓመት አንዴ ሳይሆን በየሶስት ወሩ ቢካሔድ ጥሩ ነው" ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል