"የአንድ አገር የመሬት ፖሊሲ መቀረጽ ያለበት የመንግሥት ስልጣንን መገደብና የአርሶ አደሮችን መብትና ነፃነት ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል11:31Dr Brightman G Michael Ganta. Credit: BGM.GantaSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.61MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየመሬት ኪራይየመሬት አስተዳደርና የመንግሥት ጣልቃ ገብነትየመሬት ፖሊሲ ቀረፃ ምክረ ሃሳቦችተጨማሪ ያድምጡ"አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤልተጨማሪ ያድምጡ"መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤልShareLatest podcast episodes"ማሚ ቆዳዬን አልወደውም፤ ቀዪሪልኝ" እናት "እምቢኝ!" በአድዋ አንደበት"ነፃነትን የሚወድ ማንም ሰው አድዋን ማክበር አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"የአድዋ ድል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ፣ የማይደበዝዝ፣ የብሔራዊ ክብር፣ የነፃነትና የሉዓላዊነት ምልክት ነው።" አምባሳደር አንዋር ሙክታርየፌዴሬሽን ም/ቤት በአማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄዎች የተነሱባቸው አካባቢዎች ችግሮች እስኪፈቱ ድረስ ከትግራይ ውጪ የቀጥታ ምርጫ እንዲደረግባቸው ውሳኔ አሳለፈ