ዶ/ር ደመቀ ጣሰው፤ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ መምህር ናቸው። የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን የአንጋፋ ምርጥ ኢትዮጵያውያንን አጫጭር የልብወለድ ድርሰቶች "Astonishing Addis Ababa: Ethiopian Short Stories Anthology" በሚል ርዕስ በማሳተም ለዓለም አቀፍ መድረክ እንዲበቁ የማድረጉን ፋይዳ አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የደራሲያንና ድርሰቶች መረጣና ምዘና
- የኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍ ዕድገትና ጥራት ደረጃ
- የአንባቢያን የንባብ ልማድ
- የሥነ ፅሑፍ ልሕቀት ማዕከል ትልም
Share






