"የዛጉዌ መንግሥት ዋነኛው የውድቀት ምንጭ የስልጣን ወራሾች ያደረሱት የእርስ በእርስ ቀውስ ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው13:31Dr Deresse Ayenachew, Associate Professor of Medieval History. Credit: D.Ayenachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.65MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ባበቁት "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፤ ከንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ እስከ ንጉሥ ናኦድ (1426-500) መፅሐፋቸው ውስጥ ተካትተው ያሉትን የንጉሥ እስክንድር፣ አምደ ፅዮንና ናኦድ ዘመነ መንግሥታት አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችየሕፃናት የሞግዚትነት አስተዳደር ቀውስየስልጣን ሽኩቻና እጦትአሃዳዊና ዝንቅ አስተዳደሮችተጨማሪ ይድምጡ"የመፅሐፉ ዋነኛ ዓላማ የታሪኩ ባለቤትና ቅርስ ወራሽ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን ጋር ማገናኘት ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው"አፄ ዘርአ ያዕቆብ 'መንግሥቴን በሃይማኖታችሁ መለያየት መክፈል አይቻልም' ብለው ደንግገው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው