“በተከለልንበት አጥር ብቻ እየጮህን ሰውነታችን የጠፋበትና የእናትን ልብ የሚሰብር ዘመን ሆኗል ” - ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም

Dr Emayenesh Seyoum. Source: E.Seyoum
ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም - የቪክቶሪያ መንግሥት ገዲብ የፖሊሲ አማካሪና በቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት ፕሬዚደንት፤ ኅብረቱ እሑድ ሜይ 9 በመላው አውስትራሊያ የሚከበረውን የእናቶች ቀን አስመልክቶ ስላሰናዳው ልዩ ዝግጅት ይገልጣሉ። ለመላው እናቶችም የመልካም እናቶች ቀን ምኞታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share