Dr Fisaha Tesfay (L) and Seblework Tadesse (R). Source: Tesfay and Tadesseዶ/ር ፍስሃ ተስፋይ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ “ለ11 ወራት የነበርንበትን የጨለማ መንገድ ለመቀጠል የታሰበ መሆኑ ነው የሚታየኝ” ሲሉ፤ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር “ሕዝብ የሚፈልገው አዲስ ምዕራፍ እየተፈተነ ያለበትን የሰላም፣ የአገር አንድነትና ኢኮኖሚያዊ ችግሮቹን እንዲፈታለት ነው” ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ፍስሃ ተስፋይ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ “ለ11 ወራት የነበርንበትን የጨለማ መንገድ ለመቀጠል የታሰበ መሆኑ ነው የሚታየኝ” ሲሉ፤ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር “ሕዝብ የሚፈልገው አዲስ ምዕራፍ እየተፈተነ ያለበትን የሰላም፣ የአገር አንድነትና ኢኮኖሚያዊ ችግሮቹን እንዲፈታለት ነው” ይላሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ የወደፊት ጉዞ አቅጣጫ
- የአዲስ ምዕራፍ ዕይታ
- ስጋትና ተስፋ