SKIP TO MAIN CONTENT

ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ - ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው

Dr Getachew Begashaw
Dr Getachew Begashaw. Source: G.Begashaw

ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው - የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፕሬዚደንት፤ ስለ ኅብረቱ ምሥረታ፣ የለውጥ እንቅስቃሴዎች፣ ኢትዮጵያዊ ብሔረኝነት፣ የጎሣ ፖለቲካ ጥንሰሳና ጅማሮዎችን ነቅሰው ያነሳሉ። በ2016 ተላልፎ ዳግም የቀረበ ነው።

Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው - የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፕሬዚደንት፤ ስለ ኅብረቱ ምሥረታ፣ የለውጥ እንቅስቃሴዎች፣ ኢትዮጵያዊ ብሔረኝነት፣ የጎሣ ፖለቲካ ጥንሰሳና ጅማሮዎችን ነቅሰው ያነሳሉ። በ2016 ተላልፎ ዳግም የቀረበ ነው።

  1. አንኳሮች

  • ቅድመ አብዮትና ድኅረ አብዮት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥያቄ
  • ዋለልኝ መኮንንና የማንነት ፖለቲካ እስከ መገንጠል
  • የአዲስ አበባ ተማሪዎች ኅብረት ለፖለቲካ ፓርቲዎች መፈጠርና ለ66ቱ ሕዝባዊ አብዮት መከሰት የነበረው ሚና

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now