Communications Towers at the top of Entoto hill, Addis Ababa Region. Source: Gettyዶ/ር ጌታቸው ድንቁ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር፤ የባለስልጣን መሥሪያ ቤቱን የለውጥ ሽግግር አካልነት፣ የስያሜና የሚዲያ ሕግጋት ለውጦችን አስመልክተው ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር፤ የባለስልጣን መሥሪያ ቤቱን የለውጥ ሽግግር አካልነት፣ የስያሜና የሚዲያ ሕግጋት ለውጦችን አስመልክተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለስልጣን ሚና ኃላፊነት
- በግሉና በመንግሥት ብዙኅን መገናኛ መካከል ያሉ የመረጃና የሥራ ፈቃድ አሰጣጥ ሚዛን ዝንፈትና አቻነት
- የቦርድ አባላት ፖለቲካዊ ወገንተኛነት ርቀትና ቅርበት