የኢትዮጵያና አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሞች ሽኩቻ ለምን?11:44Dr Getachew Metaferia. Source: G.Metaferiaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.02MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ - በሞርጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ፕሮፌሰር፤ Ethiopia and the United States: History, Diplomacy, and Analysis መጽሐፍ ደራሲ በቅርቡ “Ethiopia and US Relations on a Rocky Path” በሚል ርዕስ ለንባብ ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ታሪካዊ ግንኙነት ጅማሮሻካራ ዲፕሎማሲያዊብሔራዊ ጥቅሞች ShareLatest podcast episodes"ነቢይ አይደለሁም፤ ነቢይ እንዳልባል እንጂ ሁለቱም [ኢትዮጵያና ኤርትራ] ተለያይተው የሚኖሩ አይመስልም" ብርጋዲየር ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ"ባሕላችን ለትውልድ እንዲቀጥል ወላጆች ልጆቻቸውን ይዘው መጥተው ስለ ኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እንዲያስረዱ ጥሪያችንን እናቀርባለን" ወ/ት ገነት ማስረሻአውስትራሊያን አክሎ 42 ሀገራት በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለተመድ አስታወቁ"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድር