ዶ/ር ግዛት ሞላ በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ተመራማሪ፣ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊና ነርስ ሃና ታምራት፤ ለ126ኛ ጊዜ ስለሚከበረው የአድዋ ድል ክብረ በዓል ፋይዳ ይናገራሉ።
"የአድዋ ድል ኢትዮጵያዊ ማንነታችን ከተገነባባቸው የማንነታችን ትልቅ አምዶች አንዱ ነው፤ ለእኔ ቅርሴ ነው" ዶ/ር ግዛት ሞላ

Nurse Hanna Tamirat (L), and Dr Gizat Molla (R). Source: G.Molla and H.Tamrat
"የአድዋ ድል ክብርና ኩራቴ ነው፤ እቴጌ ጣይቱ የሴት ጀግና ተምሳሌት ናቸው" ነርስ ሃና ታምራት
Share