የራያ ማንነት መፍትሔ ማን ዘንድ ነው?

Portrait of a Raya tribe man with butter on his head to show he is on honeymoon (L) and Portrait of a smiling raya tribe woman (R). Source: Getty
ዶ/ር ኃይሌ አረፈዓይኔ - በሳውዘርን ክሮስ መምህርንና ተመራማሪ፤ ወ/ሮ ኤልሳ ዘውዴ ወልዱ የሰብዓዊ መብቶች አንቂ፤ ስለ ራያ ሕዝብ ታሪካዊና አሁናዊ ማንነት አንስተው ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።
Share