Dr Aba Hiruie Ermias. Credit: H.Ermiasዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "Bitu of Ethiopia and His Hersey" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። ቢቱ እንደምን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ክርስቲያናዊ አስምህሮት ተፃርሮ ለመናፍቅነት እንደበቃ፣ በንጉሥ ዳዊትና ቤተሰቦቹ ዘንድ ስላሳደራቸው መንፈሳዊ ተፅዕኖዎችና ስላስከተላቸው መዘዞች ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "Bitu of Ethiopia and His Hersey" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። ቢቱ እንደምን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ክርስቲያናዊ አስምህሮት ተፃርሮ ለመናፍቅነት እንደበቃ፣ በንጉሥ ዳዊትና ቤተሰቦቹ ዘንድ ስላሳደራቸው መንፈሳዊ ተፅዕኖዎችና ስላስከተላቸው መዘዞች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- እምነትና ተቃርኖ
- በአባ ጊዮርጊስ ላይ የደረሱ በደሎች
- የፍትሕ መጓደል