"ቢቱ ወልድ ያለ አብ ለፍርድ ይመጣል ብሎ ያስተማረው ትምህርት የክርስትናን እምነት የሚያናጋ ከባድ ክህደት ነው" ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስ13:52Dr Aba Hiruie Ermias. Credit: H.Ermiasኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.5MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "Bitu of Ethiopia and His Hersey" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። ቢቱ እንደምን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ክርስቲያናዊ አስምህሮት ተፃርሮ ለመናፍቅነት እንደበቃ ያስረዳሉ።አንኳሮችቢቱ ማን ነው?ተፃራሪ እምነቶችምስጢረ መፅሐፍ / መፅሐፈ ነገርተጨማሪ ያድምጡ"መንግሥትንና ሃይማኖትን ለማቃቃር የሞከረው የቢቱ እምነት ተከታይ ቡድንም ሆነ ግለሰብ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ አልሰማሁም" ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ