“ ግላኮማን አንዴ ከተከሰተ ባለበት ማቆም እንጂ ሙሉ ለሙሉ ማዳን አይቻልም ” - ዶ /ር ለምለም ታምራት16:47ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (15.87MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidDr Lemlem Tameratዶ /ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ የዓይን ሐኪምና የግላኮማ ስፔሽያሊስት (ልዩ ሐኪም ) የዓይን ውስጥ ዕብጠት ግላኮማ ምንም አይነት ምልክቶችን ሳያሳይ ዕይታችንን ሊጋርድ የሚችል በሽታ መሆኑን ያስረዳሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (15.87MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 1 May 2024 7:44amUpdated 1 May 2024 3:02pmSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareዶ /ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ የዓይን ሐኪምና የግላኮማ ስፔሽያሊስት (ልዩ ሐኪም ) የዓይን ውስጥ ዕብጠት ግላኮማ ምንም አይነት ምልክቶችን ሳያሳይ ዕይታችንን ሊጋርድ የሚችል በሽታ መሆኑን ያስረዳሉ።አንኳሮችግላኮማ በሕፃናት ላይ የዓይን መነጽር በስንት ጊዜ መቀየር አለበትዓመታዊ የዓይን ሕክምና ክትትል ጠቀሜታShareLatest podcast episodes04:30ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኦማን ለዩናይትድ ስቴትስና ኢራን የሰላም ስምምነት ደንቃራ ከሆነች በአሜሪካ ቦምብ ልትጋይ እንደምትችል አስጠነቀቁpodcast episode4 minutes 30 seconds08:22‘በርካታ ሠራተኞች የጡረታ አበል ተቀማጫቸውን አስቀድመው ለቤት ብድርና ኑሮ መደጎሚያ ቢያውሉት የተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናሉ’ የሚለው የዋን ኔሽን ዕሳቤ ተቃውሞና ድጋፍ ገጥሞታልpodcast episode8 minutes 22 seconds22:50"ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን አውስትራሊያውያን ወዳጆቻቸውንም ጨምረው በአዲሱ ዓመት ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውpodcast episode22 minutes 50 seconds10:30በኢትዮጵያ የሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ በቻይናና አሜሪካ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ ጂኦፖለቲካዊና የንግድ ፉክክር ማዕከል ሆኗል ተባለpodcast episode10 minutes 30 seconds