Dr Lesanemariam Tenkir Source: L.Tenkirዶ/ ር ልሳነማርያም ጠንክር በደቡብ ካሊፎርንያ የግል ተቋም የልብ ሀኪም እንደሚያሳስቡት ከሆነ በልብ ህመም ሳቢያ ሰዎች ከ 3 እስከ 5 ደቂቃ ትንፋሻቸው ከተቋረጠ ለህልፈት ሊዳረጉ ይችላሉ ። ስለሆነም ራሳቸውን የሳቱ ሰዎችን በፍጥነት ደረታቸውን በመጫን እና በአፋቸው አየርን በመስጠት ህይወታቸውን መታደግ ይቻላል ።
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ ር ልሳነማርያም ጠንክር በደቡብ ካሊፎርንያ የግል ተቋም የልብ ሀኪም እንደሚያሳስቡት ከሆነ በልብ ህመም ሳቢያ ሰዎች ከ 3 እስከ 5 ደቂቃ ትንፋሻቸው ከተቋረጠ ለህልፈት ሊዳረጉ ይችላሉ ። ስለሆነም ራሳቸውን የሳቱ ሰዎችን በፍጥነት ደረታቸውን በመጫን እና በአፋቸው አየርን በመስጠት ህይወታቸውን መታደግ ይቻላል ።
አንኳሮች
- የልብ ድካም ህመም ስሜቶች
- አንዳንድ ምልክቶች በሴቶች እና ወንዶች ላይ ለምን የተለየዪ ይሆናሉ ?
- የልብ ድካም ያለባቸው ምን ጥንቃቄን ማድረግ አለባቸው ?