የስኳር ህሙማን በኮሮና ሳቢያ በቤት ውስጥ እንዲቀመጡ በመደረጉ ሳቢያ በአካል በመገኘት ማግኘት የሚገባቸውን የህክምና ክትትል እንዳያገኙ ምክንያት ሆኗል ።
“ የኮሮና ቫይረስ የስኳር ህሙማን በሁለት መልክ ጎድቷል ይላሉ
ለተጨማሪ የጤና ችገር ተጋላጭ እንዲሆኑ ማድረግ እና ከቤት ባለመውጣት ሳቢይ በየቀኑ ለጤናቸው የሚገባውን እንቅስቃሴ እንዳያደጉ በማገድ ”
- ዶ/ር መልካም ከበደ
የስኳር ህሙማን በማህበረሰባቸው ውስጥ ወይም በስራ ቦታ መገለል ሊደርስብን ይችላል በሚል ጭንቀት ሳቢያ ህመማቸውን እንደሚደብቁ በጥናታቸው ውስጥ ማየታቸውን ገልጸዋል ።
ለዚህ መፍትሄው ከሌሎች የስኳር ህሙማን ጋር በመሆን የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማዘውተር እና የአእምሮን ጤናን መጠበቅ ነው ሲሉ ዶ/ር መልካም ከበደ ምክራቸውን ይለግሳሉ።
Share






