ዶ/ር መልካም ከበደ በሲድኒ የቻርለስ ፐርክን የምርምር ማእከል የሳይንስ ተመራማሪ

.

Dr Melkam Kebede Source: Supplied

“ አሁን በደረስንበት የምርምር ውጤት መሰረት የስኳር ህመምን ማጥፋት ባይቻልም ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር ጤናም ህይወትን መምራት ይቻላል። “ - ዶ/ር መልካም ከበደ


ዶ/ር መልካም ከበደ በሲድኒ የቻርለስ ፐርክን የምርምር ማእከል የሳይንስ ተመራማሪ እንደሚያስረዱት ከሆነ ለስኳር ህመም መንስኤዎቹ ሁለት ናቸው ። አንደኛው በዘር የምንወርሰው ሲሆን ሁለተኛው ከአካባቢ ማለትም ከአመጋገባቸን እና እንቅስቃሴያችን ነው።

የስኳር ህመም በተያያዥነት ከሚያስከትላቸው የጤና ጠንቆች መካከል እይታን ማጣት ፡ የኩላሊት ከአገልገሎት ውጭ መሆን ፡ የልብ ህመም እና የደም ግፊት ተጠቃሾች ናቸው።

አሁን በደረስንበት የምርምር ውጤት መሰረት ህመሙን ማጥፋት ባይቻልም ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር ጤናም ህይወትን መምራት ይቻላል።   


Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now