Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"ከአካባቢ የአየር ንብረት ለውጥ የአካባቢ አየር ንብረት ቀውስ ውስጥ ነው ያለነው፤ ቋንቋችንን ማስተካከል የሚገባን ጊዜ ነው" ዶ/ር ሚሊየን በላይ

Dr Million Belay.jpg
Dr Million Belay. Credit: M.Belay

ዶ/ር ሚሊየን በላይ - በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ኅብረት (AFSA) ዋና አስተባባሪ፤ ስለ ኅብረቱ አመሠራረት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎችና ሰሞኑን ለአመራር ክህሎትና አስተዋፅዖዎቻቸው ስለተበረከተላቸው አኅጉራዊ ሽልማት እንደምን እንደበቁ ይናገራሉ።

Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS

Share this with family and friends

ዶ/ር ሚሊየን በላይ - በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ኅብረት (AFSA) ዋና አስተባባሪ፤ ስለ ኅብረቱ አመሠራረት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎችና ሰሞኑን ለአመራር ክህሎትና አስተዋፅዖዎቻቸው ስለተበረከተላቸው አኅጉራዊ ሽልማት እንደምን እንደበቁ ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የአየር ንብረት ለውጥ
  • አግሮ - ኢኮሎጂ
  • የምግብ እጥረት አስባቦች በአፍሪካ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now