“የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አገራችንን ከምንጊዜውም በላይ መርዳት ያለብን ጊዜ ነው” - ዶ/ር ሚዛን ኪሮስ17:30Dr Mizan Kiros. Source: M.Kirosኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.29MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሚዛን ኪሮስ - በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር የኮቨድ-19 ብሔራዊ ግብረ ኃይል አስተባባሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስፋፋ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ አሳሳቢነት፣ ክትባትና ከባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁ አስተዋፅዖዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የክትባት ክተባ ሂደት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎችና የሚጠበቁ ሚናዎችከባሕር ማዶ ወደ አገር ቤት ለገቡና ለሚሔዱ ኢትዮጵያውያን ምክረ ሃሳብShareLatest podcast episodesየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት