ዶ/ር ሚዛን ኪሮስ - በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር የኮቨድ-19 ብሔራዊ ግብረ ኃይል አስተባባሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስፋፋ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ አሳሳቢነት ያስገነዝባሉ።
አንኳሮች
- በቀን በአማካይ በኮሮናቫይረስ ተጠቅተው ለሞት የሚዳረጉ ህሙማን ቁጥር
- የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ህዝባዊ ግንዛቤ ደረጃዎች
- ጥናታዊ ግኝቶችና የመከላከል ዘመቻዎች
Share

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች


