An Internally displaced young man from Sekota in the Wag Hemra zone at the Ebanet Primary School on October 08, 2021, in Ebenat, Ethiopia. Credit: J. Countess/Getty Images
ዶ/ር ሚዛኔ አባተ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሰብዓዊ መብቶች ክትትልና ምርመራ ሥራ ክፍል ገዲብ ዳይሬክተር፤ ስለ ኢሰመኮ ተልዕኮ፣ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ስላለው የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤ ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና ስኬቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ። Published 14 April 2023 7:54pm
Updated 14 April 2023 8:38pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ዶ/ር ሚዛኔ አባተ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሰብዓዊ መብቶች ክትትልና ምርመራ ሥራ ክፍል ገዲብ ዳይሬክተር፤ ስለ ኢሰመኮ ተልዕኮ፣ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ስላለው የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤ ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና ስኬቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ። አንኳሮች የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤ ደረጃ በኢትዮጵያውያን ባለ ስልጣናትና ሕዝብ ዘንድ ተግዳሮቶችና ስኬቶች የክትትልና ምርመራ አፈፃፀም