Dr Mizanie Abate Tadesse, Senior Director of Human Rights Monitoring and Investigation for the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC). Credit: EHRCዶ/ር ሚዛኔ አባተ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሰብዓዊ መብቶች ክትትልና ምርመራ ሥራ ክፍል ገዲብ ዳይሬክተር፤ ስለ ኢሰመኮ ተልዕኮ፣ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ስላለው የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤ ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና ስኬቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር ሚዛኔ አባተ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሰብዓዊ መብቶች ክትትልና ምርመራ ሥራ ክፍል ገዲብ ዳይሬክተር፤ ስለ ኢሰመኮ ተልዕኮ፣ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ስላለው የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤ ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና ስኬቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።
አንኳሮች
- የድጎማ ቸሪዎችና ተፅዕኖና የኢሰመኮ ነፃና ገለልተኛነት ጥያቄ
- ቤት ፈረሳና አስገድዶ ማስነሳት
- ብርቱ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዘርፎች