ዶ/ር ሞላ መሰለ ዋሴ - በፊሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ኢፒዲሚዮሎጂ ተመራማሪ፤ ከአውስትራሊያ መንግሥት ብሔራዊ ጤናና የሕክምና ምርምር ምክር ቤት ለምርምር ማካሄጃ ስላገኙት የ $650,740 ድጎማና የምርምር ትኩረት አቅጣጫቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአንጀት ካንሰር ምርምር
- የአንጀት ካንሰር ገዳይነት ደረጃ
- የአንጀት ካንሰር ተጋላጭነት ምልክቶችና ቅድመ መከላከል
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Dr Molla Mesele Wassie. Source: MM.Wassie
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች


