ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ ናቸው። ከአገረ አሜሪካ ወደ ሲድኒ አውስትራሊያ መጥተው ሰሞኑን እየሰጡ ስላለው "ወላጆችን ማዕከል ያደረገ ተግባረ አልኅቆት" ስልጠና ይዘቶችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የተግባረ አልኅቆት ስልጠና ለወላጆች
- የወላጅነት ኃላፊነቶች
- ልጆችን ተረድቶ የማሳደግ ብልሃት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

