Dr Negede Gobeze. Source: N.Gobezeዶ/ር ነገደ ጎበዜ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት ፕሬዚደንትና የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) መሪ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንደምን የሶሻሊስታዊ ርዕዮተ ዓለም ተከታይ እንደሆኑና አብዮት ለማስነሳት እንደበቁ ያወጋሉ። “ይህ የአሁኑ ትውልድ በብሔርና በሃይማኖት ሳይከፋፈል እጅ ለእጅ ተያይዞ የመታገልን ዕሴት ከእኛ መውረስ ይገባዋል”ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ነገደ ጎበዜ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት ፕሬዚደንትና የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) መሪ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንደምን የሶሻሊስታዊ ርዕዮተ ዓለም ተከታይ እንደሆኑና አብዮት ለማስነሳት እንደበቁ ያወጋሉ። “ይህ የአሁኑ ትውልድ በብሔርና በሃይማኖት ሳይከፋፈል እጅ ለእጅ ተያይዞ የመታገልን ዕሴት ከእኛ መውረስ ይገባዋል”ይላሉ።
አንኳሮች
- የአውሮፓ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት ምሥረታ
- ከንጉሠ ነገሥቱ የበላይ ጠባቂነት ወደ ማርክሲዝም፣ ሌኒንዝምና ማኦይዝም ርዕዮተ ዓለም አራማጅነት
- የትግላችንና ታጠቅ መጽሔቶች ሚና