ዶ/ር ኦፒው ኦሙት ቻም፤ የቀድሞ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ጋምቤላ ክልል ውስጥ ተከስተው ስላሉት ዋነኛ ችግሮች፣ መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችን አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የጋምቤላ የፀጥታ ሁከት አስባቦች
- የስደተኞች ሠፈራ ፖሊሲ የማሻሻያ ለውጥ አስፈላጊነት
- አማራጭ ሃሳቦች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
