Dr Seife-Selassie Ayalew. Source: SS.Ayalewዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው - የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት ናቸው። አገር አቀፍ ፓርቲያቸው ከተመሠረተ ከአንድ ዕንቁጣጣሽ ዕድሜ ባይኖረውም በዘንድሮው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ከብልፅናና ኢዜማ ፓርቲዎች ቀጥሎ 600 ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በማቅረብ ሶስተኛው ትልቁ ፓርቲ ነው። ስለ ፓርቲያቸው የምሥረታ ሂደትና ዋነኛ ተልዕኮዎች ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው - የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት ናቸው። አገር አቀፍ ፓርቲያቸው ከተመሠረተ ከአንድ ዕንቁጣጣሽ ዕድሜ ባይኖረውም በዘንድሮው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ከብልፅናና ኢዜማ ፓርቲዎች ቀጥሎ 600 ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በማቅረብ ሶስተኛው ትልቁ ፓርቲ ነው። ስለ ፓርቲያቸው የምሥረታ ሂደትና ዋነኛ ተልዕኮዎች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የእናት ፓርቲ ስያሜ
- ለኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግሮች አማራጭ የመፍትሔ ትልሞች
- የአጭርና ረጅም ጊዜያት ብሔራዊ አጀንዳዎች