Dr Semu Ayalew Moges. Credit: SA.Mogesዶ/ር ሰሙ አያሌው ሞገስ፤ የውኃ ምሕንድስና አማካሪ፣ በኮኔክቲከት ዩኒቨርሲቲ የሲቪልና አካባቢ ጥበቃ ምሕንድስና የምርምር ተባባሪ ፕሮፌሰርና የዳላስ ከተማ ሃይድሮሎጂስት፤ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን የኃይል ምንጭ ጅማሮና የሶስተኛው ዙር ውኃ ሙሌት ፋዳዎችን አስመልክተው ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር ሰሙ አያሌው ሞገስ፤ የውኃ ምሕንድስና አማካሪ፣ በኮኔክቲከት ዩኒቨርሲቲ የሲቪልና አካባቢ ጥበቃ ምሕንድስና የምርምር ተባባሪ ፕሮፌሰርና የዳላስ ከተማ ሃይድሮሎጂስት፤ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን የኃይል ምንጭ ጅማሮና የሶስተኛው ዙር ውኃ ሙሌት ፋዳዎችን አስመልክተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ሂደትና እንቅስቃሴዎች
- ምጣኔ ሃብታዊ ትሩፋቶች
- የኃይል ምንጭና ምጣኔ ሃብት