"በተለያየ ጎራ የተሰለፈውን ሕዝባችንን የምለምነው ከሃፍረትና የእርስ በእርስ ግጭት መውጫችን የሕዳሴ ግድብ እስኪያበቃ አስተዋፅዖ እንድናደርግ ነው" ዶ/ር ሰሙ አያሌው13:18A general view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) in Guba, Ethiopia, on February 20, 2022. Credit: AMANUEL SILESHI/AFP via Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.61MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሰሙ አያሌው ሞገስ፤ የውኃ ምሕንድስና አማካሪ፣ በኮኔክቲከት ዩኒቨርሲቲ የሲቪልና አካባቢ ጥበቃ ምሕንድስና የምርምር ተባባሪ ፕሮፌሰርና የዳላስ ከተማ ሃይድሮሎጂስት፤ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን የኃይል ምንጭ ጅማሮና የሶስተኛው ዙር ውኃ ሙሌት ፋዳዎችን አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየሕዳሴ ግድብና ሕዝብየውኃ ፖለቲካ ውጥረትየብሔራዊ ደኅንነት ስጋትተጨማሪ ያድምጡ"የሕዳሴ ግድብ ለአገር ከ7 እስከ 8 ቢሊየን ዶላር በዓመት ሊያስገባ እንደሚችል ይታመናል" ዶ/ር ሰሙ አያሌውShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ