ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ደጀን የማነ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ላይ የጣለችውን የማዕቀብ ምክን ያቶች አንስተው ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።
“አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ተገቢ ነው” – ደጀን የማነ

Dr Sherif Seid (L) and Dejen Yemane (R). Source: S.Seid and D.Yemane
“የአሜሪካ ማዕቀብ ያለቦታው የመጣ ነው። የኤርትራ ሠራዊት ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው በኢትዮጵያ መንግሥት ፈቃድ እንጂ በወራሪነት አይደለም። አሜሪካ ይኼን የመቃወም የሞራል ብቃቱም፤ የሕግ መሠረትም የላትም” – ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ
Share