ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ደጀን የማነ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስተው ያሉትን ቀውሶች የመክሊያና የወደፊት ጉዞ አቅጣጫ አስመልክተው ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።
የኢትዮጵያ የወደፊት ጉዞ ወዴትና እንዴት?
ደጀን የማነ
- ከዲፕሎማሲያዊ እንካሰላንትያ መውጣት
- ተጨባጭ እርዳታን ለትግራይ ተጎጂዎች ማድረስ
- በሰብዓዊ ጥሰቶች ተጠያቂ የሆኑትን ለፍትሕ ማቅረብ
- የኤርትራን ጦር ማስወጣት
ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ
- ምርጫውን በማካሔድ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት ስልጣን ላይ ማምጣት
- የሕወሓት የሽፍትነት ሥራ መቆም
- ድርድር ማካሄድ
Share






