"የትግራይና የፌዴራል መንግሥቱ፤ የሰላም አማራጭ ብቸኛው አማራጭ መሆኑን የተረዱ ይመስላሉ" ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ

Community

Dr Sherif Seid (L) and Dr Fisaha Haile Tesfay. Source: Seid and Tesfay

***ድርድር መደረግ የለበትም የሚሉ ሰዎች ደጋፊ አይደለሁም፤ ነገር ግን የፌዴራል መንግሥቱ በሕወሓት የተጣሱ ሁለት ሕገ መንግሥታዊ ደንቦችን ሳያስከብር የመደራደር ሕገ መንግሥታዊ መብት የለውም" ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ


ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፤ ከተኩስ አቁም እስከ ድርድር ያሉ ሰላማዊ ሂደቶችን አስመልክተው ግለ አተያዮቸውን ያንፀባርቃሉ።   


Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service