"በአሜሪካኖች በኩል ጦርነቱን ለማስቆም ከሚል አኳያ ከፍጥጫ ይልቅ በመቀረራረብ ላይ የተመሠረተ የተለሳለሰ አካሔድ ነው መሔድ አለብን የሚለውን አመለካከት እንደ ጥሩ ነገር ነው የማየው፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩም ጥሩ ዕድል ነው" ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ
ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የስልክ ንግግር ለሰላማዊ መፍትሔና የሁለቱን አገራት ግንኙነት ከማሻሻል አኳያ ሊኖረው የሚችለውን ፋይዳ አስመልክተው ይናገራሉ።
Share






