“የኖቤል ሰላም ሽልማት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የምዕራባውያን ቀብድ ሊሆን ይችላል፤ ሆኖም ካፒታሊዝምን የሚገዳደሩ መስለው መታየታቸው አሜሪካ ላይ ስጋት ያመጣ ይመስለኛል” ዶ/ር ሰለሞን አዲስ

U.S. President Joe Biden (L) and Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (R). Source: Getty
ዶ/ር ሰለሞን አዲስ ጌታሁን - በማዕከላዊ ሚሺጋን ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና አፍሪካውያን - አሜሪካውያን ታሪክ መምህር፤ የዩናይትድ ስቴትስና ኢትዮጵያን ግንኙነት ምሥረታና የውጥርት መነሾ ያሏቸውን ዕሳቤዎች ነቅሰው ያነሳሉ።
Share