Credit: Lisa Maree Williams/Getty Imagesዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍርትህ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን "Africa-born Communities Are Filling Critical Labour Market Gaps" በሚል ርዕስ ስለፃፉት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍርትህ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን "Africa-born Communities Are Filling Critical Labour Market Gaps" በሚል ርዕስ ስለፃፉት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የአፍሪካ ተወላጆች ለአውስትራሊያ ምጣኔ ሃብት ያበረከቷቸው አስተዋፅዖዎች
- አፍሪካውያን አውስትራሊያውያን በአብዛኛው የተሠማሩባቸው የሥራ መስኮች
- ተግዳሮቶችና ስኬቶች