Dr Tebeje Molla. Credit: T.Mollaዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍርትህ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን "Africa-born Communities Are Filling Critical Labour Market Gaps" በሚል ርዕስ ስለፃፉት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍርትህ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን "Africa-born Communities Are Filling Critical Labour Market Gaps" በሚል ርዕስ ስለፃፉት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የሰብዓዊ ፕሮግራም ኮታ
- የወጣት አፍሪካውያን እሥር ቁጥር ከፍተኛነት
- የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን የሥራ አጥነት መጠንና ዋነኛ ምክንያቶች