Dr Tesfaye Yigzaw, Vice President of the Ethiopian Community Association of Victoria (L), Lemma Kibret, former Ethiopian National Football Team goalkeeper (C) and Ermias Wondimu, former Ethiopian National Football Team player (R). Credit: Supplied
"ለማ ክብረት በዓለም ላይ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሊሰኝ የሚችል፤ ቅን፣ ሰው አክባሪና የታመመን ጠያቂ ነው" የሚሉት የቀድሞው የለማ ክብረት የብሔራዊ ቡድን ባልደረባ አቶ ኤርሚያስ ወንድሙና "ለሀገራቸው ያገለገሉ የማኅበረሰብ አባላትን ዕውቅንና ከበሬታ ልንቸራቸው ይገባል" የሚሉት በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ቅዳሜ ሰኔ 1 / ጁን 8 በሜልበር ስለሚካሔደው የሕይወት ዘመን አገልግሎት ልዩ የዕውቅና ፕሮግራም ያስረዳሉ፤ የግብዣ ጥሪና ምስጋናም ለማኅበረሰብ አባላት ያስተላልፋሉ። Published 1 June 2024 6:36pm
Updated 3 June 2024 8:06am
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
"ለማ ክብረት በዓለም ላይ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሊሰኝ የሚችል፤ ቅን፣ ሰው አክባሪና የታመመን ጠያቂ ነው" የሚሉት የቀድሞው የለማ ክብረት የብሔራዊ ቡድን ባልደረባ አቶ ኤርሚያስ ወንድሙና "ለሀገራቸው ያገለገሉ የማኅበረሰብ አባላትን ዕውቅንና ከበሬታ ልንቸራቸው ይገባል" የሚሉት በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ቅዳሜ ሰኔ 1 / ጁን 8 በሜልበር ስለሚካሔደው የሕይወት ዘመን አገልግሎት ልዩ የዕውቅና ፕሮግራም ያስረዳሉ፤ የግብዣ ጥሪና ምስጋናም ለማኅበረሰብ አባላት ያስተላልፋሉ። አንኳሮች ኤርሚያስ ወንድሙና ለማ ክብረት ከክለን እስከ ብሔራዊ ቡድ ተጫዋችነት ልባዊ ጓደኝነት፤ ከሀገር ቤት እስከ ስደት የማኅበረሰባዊ ዕውቅናና ልገሳ ልዩ ዝግጅት