የአለማቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ሲታሰብ የትሩፋቱ ተጠቃሚ የሆኑ ሴቶችን ውጤት መዘከሩ አይቀሬ ነው ።ምንም እንኳ በጾታ መካከል ያለው መድልዎ ፤ ጭቆና እና የክፍያ ልዩነት ዛሬም ድረስ ያልተፈታ ችግር ቢሆንም ፤ በአንጻሩም የጥረታቸው ተጠቃሚዎች የሆኑ በርካታ ሴት ባለሙያዎችም እንዳሉ እሙን ነው ። የዛሬዋ እንግዳቸንም ዶ / ር ትርሲት ጌታቸው አንዷ ማሳያ ናት ።
MArch 8
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
MArch 8


