Dr Wubshet Tesfaye (L), Dr Befikadu Wubshet (T-R) and Dr Daniel Erku (B-T) Source: W. Tesfaye, D. Erku and B. Wubshetበአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር በፈቃዱ ውብሸት - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፣ ዶ/ር ዳንኤል ዕርቁ - በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ ስለ ዓለም አቀፍ ድንበሮች ከፈታና የኮሮናቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ መስፋፋትን በብርቱ አሳሳቢነት አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር በፈቃዱ ውብሸት - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፣ ዶ/ር ዳንኤል ዕርቁ - በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ ስለ ዓለም አቀፍ ድንበሮች ከፈታና የኮሮናቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ መስፋፋትን በብርቱ አሳሳቢነት አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- አስራዜኒካ ክትባትን ዕድሜያቸው ከ50 በላይ የሆኑትን ለመከተብ ምክረ ሃሳብ የቀረበበትን ምክንያት
- ቀዳሚው የሕዝብ ጤና ወይስ ምጣኔ ሃብት?
- በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ በስፋት መስፋፋትና አሳሳቢነት